Bilal Community Center
  • Home
  • About Us
  • Our Mission
  • Contact Us
  • Upcoming Prog.
  • Audio
  • Video
  • Pictures
  • Links

Our Prophet (pbuh) said, "My people are granted five gifts that no prophet before me had been given...

5th Gift: when it is the last night (of Ramadan) Allah forgives the sins of all people."

Featured

  • Bilal Youth
  • Africa TV
  • Bilal Radio & TV
  • Badr Radio
  • Radio Negashi
  • Awoliya OL
  • Negashi OJ blog

Test your Islamic knowledge

  • The Holy Quran
  • Ramadan
  • Hajj and Umrah
  • Sira: Prophet Mohammed (saw)
  • Sira: Prophet Mussa (as)
  • Mothers of the Believers

Resources

  • Articles Store
  • Ethio Muslim Magazines
  • Texas Traffic, Criminal Laws
  • Islamic Q/A for Kids
  • Islamic Online University
  • Invitation to the Truth
  • The Islamic Bulletin E-Books
  • HilalPlaza Free Islamic E-Books
  • Quran Explorer
  • Hadith Collection
  • Usoolul-Fiqh
  • Islamic Finder
  • Islamic Research Foundation

Visitors

145268
TodayToday184
YesterdayYesterday211
This WeekThis Week1264
This MonthThis Month4199
All DaysAll Days145268

Members

  • Registration
  • Login

Website Admin



  • Forgot your password?
  • Forgot your username?
  • Create an account
Welcome to Bilal Community Center
The Peaceful Struggle of Ethio. Muslims continues despite the threat of EPRDF Government
 

Ethio-Muslims Current Issue - www.facebook.com/DimtsachinYisema

 የሃሰት ፕሮፖጋንዳ መደጋገም የእምነት መብት ጥያቄን ህገወጥ አያደርገውም!

ኮሚቴው ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ለ10 ሚኒስቴር መ/ቤቶች ያስገባው ደብዳቤ - ሕዝቡ እንዲያውቀው፣ እንዲያሳውቀው

ቀን፡- ሚያዚያ 2004
ለ  ____________________________________________

    ____________________________________________


ጉዳዩ፡- ህዝበ ሙስሊሙ ያነሳቸውን የመብት ጥያቄዎች ተንተርሶ በአንዳንድ የመንግስት ባለስልጣናት እየታየ ያለውን ህዝብን የማሸማቀቅና የማዋከብ አመለካከትና ተግባርን ለመቃወም የተዘጋጀ የአቋም ማሳወቂያ ፅሁፍ ስለመላክ፡፡

ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፊት አውራሪነት የተከፈተብንን የእምነት ነፃነት ጥሰት በይፋ መቃወም ከጀመርን እነሆ አራት ወራት አሳለፍን፡፡ በነዚህ ግዚያትም ጥያቄያችንን ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ እያቀረብን ብንገኝም ሊሳካልን የቻለው ያማረ አካሄድ ማስመዝገብ እንጂ ያማረ ውጤትን አይደለም፡፡ ከዚህም አልፎ ጥያቄዎቻችንም ሆነ አቀራረባቸው ምንም አይነት የይዘት ለውጥ ባላመጡበት ተጨባጭ ሁኔታ በአንዳንድ የመንግስት ባለስልጣናት የሚነዙት የማዋከብና የማሸማቀቅ አመለካከቶችና ተግባራት ህዝበ ሙስሊሙ እነዚህ አቋሞች የመነጩት ከመንግስት ነው ወይንስ መስመራቸውን ካለዩ ባለስልጣናት በሚል አቅጣጫው ባልለየለት መንታ መንገድ ላይ ይገኛል፡፡

በመሆኑም እነዚህንና ሌሎች መሰረታዊ ነጥቦች ላይ ያሉትን ተጨባጭ ሁኔታዎች የሚዳሰስ 22 ገፅ የግንዛቤ ማስጨበጫና የዳግም ጥያቄአችን መልስ ያግኝ አቤቱታ ያካተተ ፅሁፍ ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ አድርገን መላካችንን እንገልፃለን፡፡


ከሰላምታ ጋር


ማስታወሻ 
ይህ ፅሁፍ በአጠቃላይ ለመላ የሃገራችን ዜጎች በተለይ ደግሞ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሊደርሱ በሚችሉ አማራጭ መንገዶች ሁሉ እንደሚበተን እና እንደሚተላለፍ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

Entire document in pdf

Click here for the parliamentary speech of Prime Minister Meles Zenawi

Click here for a related document of the ruling party

more reading...
 
HifZone Game Show with Bilal School
 
Prophesy: The Future of the Muslim Ummah

Five Stages 

1. Prophethood Era

2. Rightly Guided Caliphate Era

3. Biting Kingdom or Authority

4. Dictatorial Rule
     ...
current time

5. Rightly Guided Caliphate Era Again
    ...where we are going (INS)

 ... in connection, read about Destiny (Qada Wal-Qadar) in Islam below 

Does Islam Teach About Fatalism?

Question: Hello, Fate or destiny seems to be very complicated for me to understand. From what I have read about destiny and fate, this is my finding: Allah has control over everything we do and Allah knows what we are going to do. The question that first arises is: Why are we held accountable on the Day of Judgment for our actions, as Allah has control over what we do? Doing further research I discovered that humans have freedom of choice, and there is a right way to achieve your destiny and a wrong way. But this contradicts with the statement “Allah has control of everything we do.” Doesn’t this also mean that Allah has control on the freedom of choice we have? Furthermore if we are destined to fail, then why do we pray to Allah to achieve success? For example, being a student, why should I try studying for my final exams, as the grades I will get have been written in my destiny? The result will be the same no matter how much I study and how much I pray for success. Why bother praying for success when Allah has already decided my fate? Why don’t we just sit back and watch our fate unfold?

Click here for the answer...

 
The Hip Trendy Hijab - by Cindy Bremen

www.capsters.comMore on Hijab: 
http://www.onislam.net/english/reading-islam/3487/443337.html 

In the Netherlands the hijab (headscarf) has been the subject of many discussions. The question remains whether it is representative, safe to wear during sports activities or opposed to women’s rights. Many native Dutch people feel that wearing the hijab symbolizes oppression of women. In the Western world, wearing a hijab was in vogue in the ‘50’s and early ‘60’s. Since the arrival of Muslim women in the late ‘60’s and early ‘70’s, due to the immigration of foreign labourers, the hijab has become a taboo.

The Dutch designer Cindy Van Den Bremen, represents the brains behind Capsters. The history of Capsters starts in the graduation project of Van den Bremen at the Design Academy Eindhoven back in 1999. The concept was based on the idea to give Muslim girls and their gym teachers in the Netherlands an alternative to the traditional hijab to wear during gym classes. The designs were realized in close co-operation with Muslim girls and an Imam. Due to positive publicity, orders started coming in and soon the brand Capsters® was born.

In 2001 the first sports series were launched and has eversince been sold worldwide. Not only have the Muslim women showed interest, but other women and even men as well. For several years now Capsters have served an international and diverse clientele.
 

Read more...
 
Dallas Texas Ethio-Muslims Meeting - Feb 04, 2012

Click here to listen to VOA Interview 

Click here for the press release in pdf format

በዳላስ ቴክሳስ የምንገኝ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮ አሜሪካን ሙስሊሞች በኢትዮጵያ ሙስሊሞች የመብት መጣስ ዙሪያ ያወጣነው የአቋም መግለጫ

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩኅ በጣም አዛኝ በሆነው

በዳላስ ቴክሳስ የምንገኝ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮ አሜሪካን ሙስሊሞች ቅዳሜ February 4, 2012 ተሰባስበን በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ዙሪያ በመካከላችን የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በመፍጠር የበኩላችንን ኅላፊነት ለመወጣት ተወያይተናል::

በኢትዮጵያ ህገ መንግስት ምዕራፍ 2 አንቀጽ 11 ንዑስ አንቀጽ 3 እና ምዕራፍ 3 አንቀጽ 27 መሠረት መንግስት በሃይማኖት ጣልቃ እንደማይገባና የዜጎች የእምነት ነጻነትን እንደሚያከብር በግልጽ ተቀምጧል:: ሆኖም ከህገ መንግስቱ በተቃረነ መልኩ መንግስት በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ላይ አዲስ የእምነት አስተሳሰብ ለመጫን በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ጉባኤ (መጅሊስ) መሳሪያነት ሰፊ ዘመቻ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል::

እንዲሁም በመጅሊስ መተዳደሪያ ደንብ ላይ የመጅሊስ ተወካዮች በየ5 ዓመቱ በህዝቡ እንደሚመረጡ ተቀምጧል:: ነገር ግን ከ10 ዓመታት በላይ የህዝብ ምርጫ ሳይደረግ አባላት በጓሮ በር በመግባት የመጅሊስን ቦታ ይቆናጠጣሉ:: ከዚህ የከፋው እነዚህ ህገ ወጥ አባላት እንደ ሙስሊም ተወካይ ድርጅትነቱ መጅሊስን ለመላው የኢትዮጵያዊ ሙስሊም መገልገያ ከማድረግ ይልቅ ሙስሊሞችን በመከፋፈል አፍራሽ ሥራ ሲሰሩ ይታያሉ::

ይህ የመጅሊስ ቡድን ይኽው ለኢትዮጵያ ሙስሊም በዓይነቱ ብቸኛ የሆነውን የአወሊያን ተቋም እራሱ በሚፈልገው መልኩ ለማዋቀር እንዲመቸው ከኢማም  ጀምሮ እስከ ጥበቃ ሠራተኛ በማባረር እንዲሁም በካሪኩለም ለውጥ ሙከራ ተቋሙን ለማሽመድመድ ደፋ ቀና ሲል ይታያል::

ከነዚህ ነጥቦች በመነሳት በኢትዮጵያ ሙስሊሞችና ተቋማቸው ላይ እየደረሰ ያለውን በደል በመቃወም ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት አቋማችንን እንደሚከተለው እንገልጻለን::

  1. የኢትዮጵያ መንግስት ህገ መንግስቱ ላይ የተቀመጠውን የእምነት ነጻነት በመተላለፍ በእስልምና ሃይማኖት የሚያደርገውን ጣልቃ ገብነት አጥብቀን እንቃወማለን::
  2. የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ጉባኤ (መጅሊስ) አመራር አባላት የህዝቡ ተቀባይነት ስለሌላቸው ቦታውን ለቀው በህዝበ ሙስሊሙ በሚመረጡ ህጋዊ መሪዎች እንዲተኩ በጥብቅ እናሳስባለን:: 
  3. በአወሊያ ተቋም በተማሪዎችና በሙስሊም ኅብረተሰብ በሚደረገው መብትን የማስከበር ሰላማዊ ትግል እኛም የምንጋራውና የመላው ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ጥያቄ መሆኑን እያስገነዘብን የመጅሊሱ አመራሮች “የተወሰኑ አሸባሪዎች እንቅስቃሴ ነው” እያሉ ህዝቡን ከማደናገር እንዲቆጠቡ እናሳስባለን::
  4. በኢትዮጵያ ህገ መንግስት መሠረት የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሃይማኖታዊ ግዴታዎቻቸውን (ለምሳሌ የአለባበስ: በጋራ በት/ቤት የመስገድና በአክሱም ከተማ ያሉ ወንድሞች የተነፈጉት መስጊድ የመስራት መብት) ያለ ምንም ገደብና ተጽዕኖ በነጻነት ይተገብሩ ዘንድ እናሳስባለን::

በመጨረሻም በቀጣይ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች መብት የማስከበር እንቅስቃሴ ላይ ከአገር ቤትና ከውጪ ዓለም ካሉ ወገኖቻችን ጋር ለምናደርገው የተደራጀና ሰላማዊ ትግል አመቺ ይሆን ዘንድ ልዩ ኮሚቴ ያቋቋምን መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን::

ድል መብት ለተጠማው የኢትዮጵያ ሙስሊም ይሁን!!!

አላሁ አክበር!!!

February 4, 2012

 
More Articles...
  • Online Petition to the Prime Minster of Ethiopia
  • Africa TV: Deresaw
  • Meeting Announcement
  • HifZone Spring Break Fun
  • Aweliya Demonstration
<< Start < Prev 1 2 3 4 5 Next > End >>

Page 1 of 5
Bilal Community Center, Powered by Joomla!; Joomla templates by SG web hosting

cssandhtml